Mefelasefe aydelem Gera selegebagn newe 1,metsaf kidusen(Bible) manew yetsafew ? 2,ye iyesus krestos ena ye melaektanen meseles manew yesalew ? 3, ABA TEKELE HAYMANOT Ethiopiawi nachew mesel lay gene ye Ethiopiawi melk yelachewum lemn ? 4,ye MARIAM MEKENET or rainbow 7aynet color newe yalew .lmn green, yellow and red becha ye Mariam MEKENET tebale ? 5, Sele HAYMANOT YALGEBANEN NGR METEYEK HAXIAT NEWE?
Oct 05, 20211) ብሉይ ኪዳን በነቢያት፤ ሐዲስ ኪዳን ሐዋርያት 2) የኢየሱስ ክርስቶስ ኦሪጂናሉን ስዕል የሳሉት እንዱ ሉቃስ ሌለኛው ደሞ ቅዱስ ዮሐንስ ነው። አሁን የሚሳሉት አብዛኞቹ እዛ ላይ በመመስረት ነው። መላእክት symbolic ሆነው እንጂ ከሰው ጋ አቀራርበው ነው እንጂ የሚሳለው እንዲህ በእርግጥ የመላእክት ገጽ እኛ ከምንገምተው ውጭ ሊሆን ይችላል። ግን የትኛውም ስእል symbolic ነው እንጂ እውነት ያን ሰው፣ መልአክ፣ ወይም አካል ይመስላል ማለት አይደለም። 3) አላቸው። እስካሁን ከተሳለው ኢትዮጵያዊ የማይመስለው ሁለት ብቻ ነው። እሱም ለግብጻውያን (ለግብጽ ቤ/ክ) በሚመች መልኩ ስለተሳለ ነው። 4) ኦሪጂናሊ 7ቱም የማርያም መቀነት ይባላል። 3ቱ የተወሰደው የዚ ሀገር ትውፊት ላይ በመመስረት ነው። 5) አይደለም። ስድብ እና የማይገቡ ቃላት አይኑረው እንጂ መጠየቅ ሃጥያት የለውም
Oct 05, 2021