ካህን ንሰሐ ከገባህ በኋላ የሚደግምልህ ፀሎት ነው። ከ ተለያዩ መዝሙራት(ዳዊት ) እና የ ነቢያት ፀሎት የ ተወጣጣ ነዉ የ ቅዱስ ያሬድ ድርሰት ነው።
Oct 05, 2021ካህን ንሰሐ ከገባህ በኋላ የሚደግምልህ ፀሎት ነው። ከ ተለያዩ መዝሙራት(ዳዊት ) እና የ ነቢያት ፀሎት የ ተወጣጣ ነዉ የ ቅዱስ ያሬድ ድርሰት ነው።
Oct 05, 2021🍀የወልድ ፍርድ እንደማለት ነው
Oct 05, 2021Ye weld fth malet nw ogene
Oct 05, 2021ፍትሐት ዘወልድ ነው። የፍትሐት ጸሎት ሆኖ በቅዳሴ ወይም በንሰሐ ጊዜ የሚደገም ነው። በሥርዓተ ቅዳሴ፤ ዲያቆኑ "ስገዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት" ካለ በኋላ ቄሱ የሚደግሙት፣ ቀጥሎም ዲያቆኑ (ስለቤተክርስቲያን፣ ስለሀገር የመሳሰሉት 'እንማልዳለን' እያለ የሚጸለየው ጸሎት) ፍትሐት ዘወልድ ይባላል።
Oct 18, 2021