እስኪ ጓደኞቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምወዳት በመጀመሪያ አንድ ዓመት በላይ ጠየኳት ግን የሱዋ መልስ ግን ለኔ የፍቅር ስሜት እንደሌላት ነው ምትነግረኝ ይህ ነገር ለብዙ ወራት ቀጠለ በዚህ ጭንቀት መሃል ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ጀመርኩ በዛም መሀል ሴክስ አረግን ያሁሉ ሲሆን ለሱዋ ፍቅር ኖሮኝ አይደለም ልጅትዋ እራሱ የማፈቅራት ልጆ እንዳለች እያወቀች ይህ ነገር ተፈጠረ ከዛም አልፎ በማፈቅራት ልጅ ጆሮ ነገሩ ደረስ ትንሽ አዘነች ባጋጣሚ የተፈጠረ እንደሆነ ነገርኩዋት ለሱዋ ያለኝ ስሜት ዛሬም እንዳለ ነገርኩት እሱዋም እንደ ምታፈቅረኝ ነገረችኝ አሁን አብረን ነን ይህ ሁሉ የሆነው በዚ ቅርብ ጊዜ ውስጥ ነው እስቲ ልጠይቃችሁ ለዚች ሴት ምን ላርግላት?
Oct 05, 2021ከሌላ ሰው ጋር ሴክስ ባለማድረግ ተባበራት 😂
Oct 05, 2021