ሰላም እንዴት ናችሁ ውጭ አገር ስኮላርሽፕ ደርሶኝ በቅርቡ ልሄድ ነውና Dollar $ ባንክ ስጠይቃቸው ከ 100 ቢበዛ 200 $ ነው ምንሰጠው አሉኝ ችግሩ ደሞ ምሄድበት አገር ከዚ ቀጥታ ብር ማስላክ አይቻልም ቢያንስ ደሞ እዛ ለ 4 አመት እኮያለው እና በ ቤተሰብ ምናምን ደሞ ይሰጣሉ ሲሉ ሰምቼ ነበር እኔ ግን ባንክ የሚሰራ ዘመድ የለኝም አና እዚ ሊያግዘኝ የሚችል ሰው ካለ : ምንም ማረግ ባትችሉም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክራቹውን ለግሱኝ በ መጨረሻ አማራጭ ከጠፋ ደሞ ስለ black market ምታውቁትን ንገሩኝ ስለተባበራችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ thanks🙌
Oct 05, 2021Undergraduate new? Ebakh yet university endehone ngeren so that we can try too🥺. Thanks 🙏
Oct 05, 2021