ሰላም ✋ እዚህች ሀገር ግን አስመሳይ እና ቀጣፊ አልበዛም ? ካላስመሰላችሁ እና ካልቀጠፋችሁ መኖር አትችሉም የሚል ህግ የወጣ እየመሰለኝ ነዉ አሁንማ የማከብራቸዉን ሰዎች ጭምር መጠየፍ ጀመርኩኝ ይሄ ነገር አያሳስብም ግን? እየስመሰልኩ አይደለም ሳታስመስሉ መልሱልኝ 🤨
Oct 04, 2021ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ መጥፎ ሰው እንዳለው ሁሉ ጥሩም አለ
Oct 05, 2021ሰላም ✋ እዚህች ሀገር ግን አስመሳይ እና ቀጣፊ አልበዛም ? ካላስመሰላችሁ እና ካልቀጠፋችሁ መኖር አትችሉም የሚል ህግ የወጣ እየመሰለኝ ነዉ አሁንማ የማከብራቸዉን ሰዎች ጭምር መጠየፍ ጀመርኩኝ ይሄ ነገር አያሳስብም ግን? እየስመሰልኩ አይደለም ሳታስመስሉ መልሱልኝ 🤨
Oct 04, 2021ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ መጥፎ ሰው እንዳለው ሁሉ ጥሩም አለ
Oct 05, 2021Lenem tyake new specially haymanot mariowch mna mn
Oct 05, 2021Betam andande ye akuam lewt litareg tchlaleh gn 360 degree zoreh lela sew memesl betam yikebdal enem madenkachew yeneberu ahun zegugn betam....siketl tilik sew mibal teftual 🇪🇹 wst hulum mashkabet nw
Oct 05, 2021😂lememeles masmesel aytebekm iko Gn eski antem eraskn hun .. migermh gn antem yaw neh cuz guadegnaye indaykefaw iski yhen ladrglet bleh and neger karek antenetkn titek asmeselk malet new... Eraskn sthon bzu sew aynorhm gn ahun lay be zuryah bzu sew kaleh inesun lemasdesetm yhun lemn tasmeslaleh malet new
Oct 06, 2021አይ ብዙ ጥሩነት አና የዋህነት ነው እኔ የማየው አንተ ሌሎችን የምታይበት መነፀር የተለየ ይሆናል
Oct 05, 2021Ene rasu kmr😒
Oct 05, 2021እያስመሰልክ እንዳልሆነ በምን እርግጠኛ ሆንክ ፣ u are claiming to be morally superior/better , are u sure
Sep 11, 2022ይሄ ብዳታም ህዝብ ዋና ስራዉ እኮ ማስመሰል ነዉ ምን ስራ አለዉ
Oct 05, 2021honesty 🤨 እና የቀጠፉስ እንደሆነ እ? ቅጥፈት የበዛስ እንደሆነ?... ሰው መዋሸት እንደሚችል ያወቅከው አሁን ነው? r u 7?
Oct 05, 2021