Hey guys ✌ ከልጅቷ ጋር የተዋወቅኘው fb ላይ ነው በጣም እናወራ ነበር ማውራት ስንጀምር BF ነበራት እና አወራራች ያላትም አይመስልም ነበር... በመሀል ከኔ ፍቅር እንደያዛትና እሱን እንደምተወው ነገረቺኝ እንዳለችውም ከሱ ጋር ያላትን ነገር ሁሉ ተወችው ከኔጋርም ፍቅር ጀመርን... ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን መቀየር አመጣች ለኔ ምንም ግድ እንደ ማይሰጣት ትሆናለች text አትመልስም ስልክ አታነሳም ምናምን አንድ ሳምንት እንደዛ ትሆንና ከዛ ደሞ የእናት አይነት ባህሪ ታመጣለች በጣም በየሰአቱ ትደውላለች ድንገት ካልመለስኩኝ በጣም ትጨነቃለች ምናምን... ከዛ ድጋሚ ያ ባህሪዋ ይመጣል ትዘጋኛለች ፍቅረኛዋን መተዋ ፀፅቷት እንደሆነ ብዙ ጊዜ ጠይቂያታለው ሁሌ መልሷ "በፍፁም" ነው በጣም እንደምቶደኝ አውቃለው ሰሞኑን ድጋሚ ዘግታኛለች ካሁን በኋላ ይሄን relationship ላቆም አስቢያለው ምን ትመክሩኛላችሁ ምን ይመስላችኋል ችግሯ... የተሻለ ስታገኝ ትታ ምትሄድ አይነት ሴት አርጋቹ እንደምታስቧት አውቃለው እንደዛ እንዳልሆነች አውቃለው በቃ she is soo weird
Oct 04, 2021yeza Lij gif nw endi michawetibih😂😂😝
Oct 05, 2021