ራሴን ከሰው በታች አድርጌ አስባለሁ ሰው ጋር ስደርስ እሸማቀቃለሁ አስተዳደጌም ይመስለኛል ዝምተኛ ነኝ ግን ሰው እንዲፈራኝ ፈልጋለሁ ፍቅረኛም መያዝ እፈልጋለሁ በአጠቃላይ ራሴን መለወጥ እፈልጋለሁ እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
Oct 04, 2021የኔን ልምድ ላካፍልህ ☘በራስህ መተማመን ነውዋ የፈለለከው ወዳጄ አንተን ከሚያሸማቅቁህ ነገሮሽ ራቅ፥ራስህን ሁን ሌሎችን ለመምሰል አትሞክር፥ለራስህ ንገረው ማድረግ መሆን ማሳካት እንደምትችል፥ ሰዎች ስላንተ ስለሚያወሩት ነገር feel አታርግ፥ any mindset መፅሐፍቶችን አንብብ፥እራስህን ጠብቅ ፀዳ ፈካ ብለህ ተታይ የራስህን የኑሮ እስታይል ተከተል፥ do workouts በቃ ነገሮችን ቀለል አርገኽ ውሰዳቸው.....ወጣ በል take a walk ምናምን፥መዝናኛ ቦታወች ከጀለሶችሽ ጋር ፈታ በይ፥ዝግጅቶች ላይ ታደም፥ወደ shopping center ጎራ በል ...ከዛ በራስ መተማመንህ እየጨመረ ይሄዳል፥የሰው አይን ከከበደህ take a glasses wear it😎😁 ወዳጄ.. በመጨረሻ መልካም ሰው ሁን🙏 ፍቅር ውስጥ ለመግባት እሱነውና መንስኤው 👍 i hope u'will do it
Oct 05, 2021