Aynen yamegnal malet short sight problem new glass tazolgnal ena class sgeba bicha new mtekemew doctoru werefa slebezabet bizu lingregn alchalem ena eyebase eyemeta new ye mayet akme e glass hule metekem alebgn? Esti optician kalachu plz
Oct 04, 2021እሺ እኔም short sited ነኝ ይሄው 5 th year ሆነኝ በዚ ዓመት እና ብዙ ዶክተሮችን የማግኘት ዕድል ነበረኝ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት ድሮ ከሚታየኝ የባሰ አልታይ አለኝ በዚህም ምክንያት ግራ ገብቶኝ ነበር እና የጠየኳቸው ዶክተሮች ባጠቃላይ ያሉኝ ይሄን ነው "ጫማ ማድረግሽ እግርሽን ከጉዳት ያድነዋል እንጂ እግርሽ እንዳያድግ አይከላከልውም ስለዚ መነፅርሽም ልክ እንደ ጫማው አይንሽ እንዳይጎዳ ይጠብቀዋል ማለትም ከዚ በላይ እንዳይጨምር ያረገዋል ስለዚ ባወለቅሽ ቁጥር እራስሽን ትጎጃለሽ ማውለቅ ያለብሽም ስተኚ ብቻ ነው ነበር ያለኝ እና ሌላው እነሱ እንዳሉን የምናረግ ከሆነ የሆነ ጊዜ ላይ መነፅር እናቆማለን . . . .melkam meshet yo all
Oct 04, 2021