ሰላም ለሁላችሁም ምን መሰላችሁ ጥያቄዬ ለሁሉም አማኞች ነው ፈጣሪ አግዚአብሔር(አላህ) ስለመኖሩ ምን ማረጋገጫ አላችሁ በሁለት አይነት መንገድ መልሱ አንደኛው በሳይንሳዊ ሀለተኛው ደሞ ከ መፅሐፍ ቅዱስ እኔ እ/ግር(አላህ) ነኝ የአለማት ሁሉ ጌታ ደሆነኩ የሁሉም ፈጣሪ የሆንኩ የሚል በርግጥ ቃሉ ቃልበቃል እንዲህ ይበል ማለቴ አይደለም 2 ቆይ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስንጠይቅ ለምን ትቀፀፋለህ ይሉናል ከመመለስ ይልቅ በርግጥ ይህ ልክ እነደ አለማዊ ጥያቄ አደለም እነሱም ሰለማያቁ ነው እንደዳይባል እና ይሄ የውነት ሰለምንቀፀፍ ወይስ አንዳንድ መልስ ያልተገኘላቸው ጥያቄዋች ልክ እንደ ሳይንስ ሁሉ ሀይማኖት ውስጥም ስላለ ሳይንስን ከ ሀይማኖት በማነፃፀሬ ይቅርታ 3 የኢ/ያ ኦ/ዶክስ ቤ/ያን ሌላ አለም ውስጥ ካሉ ክርስቲያን በተለየ ለምን የኢትዮጵያ ተባለች በርግጥ ስለሌላው ሀገር አላውቅም እነሱም በሀገራቸው ይሰይሙ አይሰይሙ ያው ክርስትና ወደ ኢ/ያ ከውጭ እንደ መግባቱ ክርስቲያን ብቻ ለምን አልተባለም እኔ ያልኩት መባል ነበረበት ማለቴ አደለም ምክንያቱ ምን ይሆን ከሌላው ክ/ያን የተለየበት ካስቀየምኳችሁ ይቅርታ ግን ያላወቀቁትን ለማወቅ መሞከር ሀጢያት ነው ብዬ ስለማላስብ ነው እንዲሁም ለኢስላሞች በሺአ እና በሱኒ መሀከል ያለለው ልዪነት ምንድን ነው አመሰግናለሁ
Oct 04, 2021Dear 1 tiyakek ye egzabiher menor lane menor mesiker nw😊😇
Oct 04, 2021