hey guys Fkr west lalemegbat mn madreg alebgn fkr mnamn yemilewn ke chnklate lemawtat mn ladrg tebaberugn please
Oct 03, 2021አንድ ሳይካትሪስት ጓደኛዬ የመከረኝ ምክር ትዝ አለኝ ፍቅር እንዳይዘኝ ምን ላድርግ ስለው ፍቅር ትኩረት ይፈልጋል ስለዚህ ትኩረትሽን ወደሌላ አድርጊ ፍቅር እንዳይዝሽ ከፈለግሽ ከፍቅር ውጪ ለምትፈልጊያቸው ነገሮች ብቻ ትኩረትሽን ስጪ አለኝ እኔም ላንተ/ላንቺ ይህን እመክራለሁ
Oct 04, 2021