#health
Endet nachu ! ሀኪም ቤት ገና አልሄድኩም እና እስቲ አርቴፊሻል ጥርስ ለማስተከል ስንት ብር ይፈጃል ከነ መመርያው በትንሹ?
Oct 03, 20212 engagements
Endet nachu ! ሀኪም ቤት ገና አልሄድኩም እና እስቲ አርቴፊሻል ጥርስ ለማስተከል ስንት ብር ይፈጃል ከነ መመርያው በትንሹ?
Oct 03, 2021በጥርሱ ጥራት ይወሰናል ሴራሚክስ ቢሆን ይመ ረጣል ውዱም አሱ ነው በ አንድ ጥርስ 3000 ብር
Jan 19, 2022The price depends on your condition...gen Dr Emenet does a great job ...a little expensive though
Oct 03, 2021