እሑድ - አሐደ (ጀመረ) ፣ አንደኛ ቀን ሰኞ - ሰኑይ፣ ሰነየ (ሁለት አደረገ) ፣ ለፍጥረት ሁለተኛ ቀን ማክሰኞ - ማግሰኞ(ይመስለኛል የሰኞ ማግስት) ኀሙስ - ኀመሰ (አምስት አደረገ)፣ አምስተኛ ቀን ቅዳሜ - ቀዳሚት ሰንበት ፣ የሰንበት ዋዜማ፣ ከሰንበት የምትቀድም
Oct 03, 2021እሑድ - አሐደ (ጀመረ) ፣ አንደኛ ቀን ሰኞ - ሰኑይ፣ ሰነየ (ሁለት አደረገ) ፣ ለፍጥረት ሁለተኛ ቀን ማክሰኞ - ማግሰኞ(ይመስለኛል የሰኞ ማግስት) ኀሙስ - ኀመሰ (አምስት አደረገ)፣ አምስተኛ ቀን ቅዳሜ - ቀዳሚት ሰንበት ፣ የሰንበት ዋዜማ፣ ከሰንበት የምትቀድም
Oct 03, 2021Gobez😘
Oct 04, 2021Ye diyakon rodas yt lay gibana ey ye kenatun aseysyem
Oct 03, 2021ሰኞ ‐ ሰኑይ , ማክሰኞ ‐ ማግ ሰኞ ወይም የሰኞ ማግስት , ሮብ ‐ ረቡዕ ወይም አራተኛ, ሐሙስ ‐ አምስተኛ
Oct 03, 2021እሑድ - አሐደ ከሚለው ግዕዝ የወጣ አንድ አደረገ ለማለት ነው ሰኞ - ሰኑይ... 2 🙄 በቃ ወደ ታች መቁጠር ነው
Oct 03, 2021Maksegno means ye segno magst lela alawkm😂
Oct 03, 2021