ሰላም የሃገሬ ልጆች ከሴት ጓደኛዬጋ ችግር አጋጥመውኛል አሁን ከተወወቀን 8 ወራቶችን ነው በቅርቡ ወሲብ ማድረግ ጀምረን እና በጣም እየከበደኝ ነው አንዳንዴ ስንለፍ በልፍያ ብቻ የእኔ ዘር ፈሰሽ ይመጣል ልክ በትክክል ወሲብ እንደ አደረገ ሰው ይሰማኛል አስጠልቶኝ እተወለው እሷ በእኔ ተዝናለች እና አንዳንዴ ትንሽ ተለፍቴን ወደ ወሲብ ስገባ ቶሎ እረጨለው እዛ ከሷ ብልት ሰይወጠ ጥንካሬው ይጠፋል ቀጥ ብሎ መቆም የቆመል እዛው እንደ አለ ማለት ከብልቷ ሰይወጠ ምን ይሻላል ይሄ ችግር የደረሰበቹ ሰዎች ምንድነው ምክራቹ ሌላው ወደ ህክምና እንደል ሄድ እንቅፋት የሆነብኝ ነገር ነሀሴ 1 ለይ ነበር 18 አመቴ የሆነኝ ሼም ያዘኝ ወደ ሆስፒታል ወይም ወደ ህክምና እንዳልሄድ በዚህ እድሜ ወሲብ ጀመርክ ይሉኛል ብዬ ምን ይሻላል ለልጅቷ እንደ ምግብ እረብለተለው ሰለስደስተት ስቀር ተሰዝናኛለች
Oct 03, 2021huh
Oct 03, 2021