Tinsae51
#personal
ስናገር እኮላተፋለሁ እና ደሞ ሀሳቤን መግለጽ አልችልም ባሰብኩት መንገድ እንዴት አርግቼ ንግግር ክህሎቴን አሳድግ 🙏
Oct 03, 202112 engagements
ስናገር እኮላተፋለሁ እና ደሞ ሀሳቤን መግለጽ አልችልም ባሰብኩት መንገድ እንዴት አርግቼ ንግግር ክህሎቴን አሳድግ 🙏
Oct 03, 2021ለመኮላተፉ በልጅነት ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ሞክረው እስኪ አነስ ያለ ጠጠር ይዘህ ቢያንስ በቀን ለ1 ሰአት ያክል ከፋፍልህ ለአራት ግዜ አውራበት
Oct 03, 2021Reading books it better
Oct 03, 2021just self confidence yenurek beya that's all ena chaka akebabi hedena telemamed normal lemadreg or manem belelebt bota
Oct 03, 2021አንባቢ ሁን በምትናገርበት ወቅት ለመረጋጋት እና የንግግርህን ፍሬ ሀሳብ ቀድመህ እውቀው አስብበት በተጨማሪም መኮላተፈህን አትፈርበት ንግግርህ የተረጋጋ እና በሀሳቦች የተጠናከረ ከሆነ በሰዎች ዘንድ ተሰሚነትህን አያጐድለውም
Oct 03, 2021Eskiribto mlaseh lay yazbet ena telemamed
Oct 03, 2021Search "how can I practice my communication skills" on Google and learn from there
Oct 03, 2021the only best way is .... bchahn honeh bedenb practice adrg yeteleyaye presentations mnamn .
Oct 03, 2021