_Alpha_40
#society
ኢትዮጵያ ውስጥ ከቤተሰብ ወቶ ተከራይቶ ለመኖር ምን ያህል ደሞዝ ያስፈልጋል ብላቹ ታስባላቹ። ከነ አካባቢው
Oct 03, 20218 engagements
ኢትዮጵያ ውስጥ ከቤተሰብ ወቶ ተከራይቶ ለመኖር ምን ያህል ደሞዝ ያስፈልጋል ብላቹ ታስባላቹ። ከነ አካባቢው
Oct 03, 2021ቢያንስ ከ7ሺህ በላይ መሆን ግድ ነው ያለተጎሳቆለም ያልተንደላቀቃም ኑሮ ለመጀመር ኮንዶሚኒየም ከሆነ ማለት ነው ኪራዩ
Oct 03, 20217000 +
Oct 05, 20212000 ራሱ የሚበቀባት ቦታ አለ። በመዲናይቱ ለመኖር ግን 5000ም ላይበቃ ይችላል።
Oct 03, 2021Adiss ababa mimimum 7000
Oct 03, 2021