እኔ ምለው ኦርቶዶክሶች የገላቲያና የሮሜን መፅሐፍ አታነቡትም እንዴ?? ሮሜ በተለይ የእግዚአብሔር ወንጌልን በደንብ ሚያብራራ ነው፤ ለምን አታነቡትም?? ሁለተኛ ደሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምናንም የሚባሉትን ትናንሽ መፅሐፍ ከምታነቡ አርፋችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አታነቡም? ከመፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ምታነቡት እነዚያ ትናንሽ መፅሐፎችን ነው፤ እና ባይብልን ካነበብን በኋላ አይሻሉም ነበር እነርሱ ሶስተኛ ስለ አዋልድ፣ Apocrypha ስለሚባሉት ተጨማሪ መፅሐፍት ምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ
Oct 03, 2021Mn angbegebeh egna lemnanbew erash yemtflgewn anbeb egnam mnflgewn enanbalen mind ur own business
Oct 03, 2021