So, is the Bible against women leading the church?? 1 Corinthians 14÷34
5 votes
So, is the Bible against women leading the church?? 1 Corinthians 14÷34
5 votes
Bizu gize setoch wedefit siwetu wendoch kenesu kememar yilik wubetachew, alebabesachew, ena ymesaselut negeroch wedenesu endisabu enji bible lay focus endiyadergu ayadergachewum... leza nw enji setochin megafat feligo aydelem... Setoch medrek mewtatachew yikirina sintu wend nw beteskiyan mihed eyemeselew setochin lemayet ymihedew...❓
Oct 03, 2021በዘምኑ በ ቆሮንጦስ ጉባዬ የነብሩ ሴቶች ለ መንፈሳዊ ትምህርት ካላቸው ቅናትና ፍላጎት የተንሳ ጉባዬ እየተመራ በ መሃል ጥያቄ ይጠይቁ እና ሃሳብ ይሰጡ ነበር መጸሐፍ ቅዱስ ደግሞ ሁሉም ነገር በ አግባብና በ ስርዓት መሆን እንዳለበት ይናገራል በዚህም ምክንያት በዛ ዘመን የነበሩ ሴቶች በየ ቤቶቻቸው ባሎችአቸውን እንዲጠይቁ ተደረጉ እንጂ -The Bible ain't against womens.
Oct 03, 2021Leading the church means being the higher apostolic leader of the church and have an authority over all Christian fellows. So yes, it is not allowed for Women to lead the Church . (Due to some natural laws and sexual conducts)
Oct 03, 2021መፃፍ ቅዱስ ባህላዊ ይዘት አለው ይባላል እና ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ? በዚያን ጊዜ የነበረ ባህል ነው በ ቆሮንቶስ አንደዚህ አይነት ባህል ነበር ይባላል አም ኖት sure አንደዚህ ለመሆኑ ደሞ እንደ ማረጋገጫ ምወስደው ነገር ቢኖር ሴት ነብያት ነበሩ መቼስ ነብያት ዝም አይሉም አደለ? 🤔 በነገራችን ላይ የራሴ አመለካከት ነው ::
Oct 03, 2021it obviously is because people can't stop putting the bible out of context
Oct 03, 2021i take that back
Oct 03, 2021