#relationships ሰላም dear fam fb ላይ ነበር የተዋወቅነው፡ እና ማውራት ጀመርን መቅራረብ መጣ ! እና እኔ በጣም ፈራው እና የፍቅር ታሪክ ውስጥ መግባት እንደማልፈልግ ነገርኳት ፡ 02 ቀን አብረን አድረናል። የመጀመሪያ ቀን ምንም አልተፈጠረም ነበር፡ ከዚያ በኋላ ግን ካንተ ጋር ግንኙነት ማረግ እፈልጋለው አለች። አይሆንም ብልም ልትሰማኝ አልቻለችም።አንድ ቀን እንገናኝ ከዚያ በኋላ አላስቸግርህም አለችኝ። ከዝያ ሩም ይዤ ጠበኳትና አብረን አደርን(ግንኙነት አረግን)፡በነገራችሁ ላይ 27 አመቴ ነው፡በሂዎቴ ከአንድ ሴት በላይ ግንኙነት እንዲኖረኝ እንደማልፈልግና የልጅነት ምኞቴ እንደሆነ እና ከሷ ጋር መቀጠል እንደማልፈልግ ደጋግሜ ነግሪያት ነበር።ከሷ በፊት ሴት ስሜም ግንኙነት አርጌም አላቅም ነበር፡ባምስተኛው ቀን አረገዝኩ መሰል ፔረዴ ቀረ አለች፡ በጣም ተናድጀ ዘጋዋት፡ ከዛ ወንድሜ ጋ ደውላ የባለስልጣን ልጅ ነኝ ንገረው ከሱ እንዳረገዝኩ ብላ ዛተችብኝ አለኝ፡ በነገራችሁ ላይ ወንድሜ እንደሆነ እያወቀች ከሱም ጋ ሲያወሩ እንደነበረ ነገረኝ(ጅንጀና መሆኑ ነው) እና ይህን ነግር ካምሮየ ሊጠፋ አልቻለም? በጣም ጨካኝ ሰው እንደሆንኩ ይሰማኛል? ሌላ ሴት መቅረብ ሳስብ እራሱ ያለፈው ነገር ይረብሸኛል? እውነት እኔ መጥፎ ሰው ነኝ? ሃሳባችሁን አትንፈጉኝ በናታችሁ🙏
Oct 02, 2021Lingerhma wendme simeslegn lijitwa kelela argiza ante ley lemasabeb eyemokerech new Be 5gnaw ken yemetaweq ena milikit yemetayet edilu yanese new Kemr ene yante lij aymeslegnm endet mogn tonaleh endeza kibrwan ziq arga enarg blo melemen and neger kalasebech endet yhonal lemangnawm asbibet ene yante lij aymeslegnm
Oct 03, 2021