Milano254
#other
ሰላም ቤተሰብ.....የሀገራችን መመሪያዎች እና ፖሊሲዎች በሀገራችን ምሁራን የተሰሩ ናቸው ወይስ ከሌላ ሀገር ተተርጉመው የመጡ ናቸው?¿ አብዛኛው የሀገራችንን አቅም ያላገናዘቡ ናቸው ብዬ ስለማስብ ነው.... ለምሳሌ በህፃናት መብት ለይ አንድ ወላጅ ልጁን ችላ ካለ ወንጀለኛ ነው ይላል አይደለም ይሄና ስንት ከባባድ ወንጀሎች እየተፈፀሙ የሚሰጠው punishment የወረደ ስለሆነብኝ ነው🤔🤔
Oct 02, 20211 engagements