Hi fam I'm currently a 2nd year univ student and I need help. I really want to know how u people study. Especially how do u stay awake cause every time I try to study the next thing I know is I have already fallen asleep. PLS I NEED UR HELP anything that works for u. I have tried alot of things but nothing seems to be much of help so PLS. Thanks in advance
Oct 02, 2021☘ምትቸክልበትን ሁነኛ ሰአት ምረጥ ማለት አይምሮህ active የሚሆንበትን time ፤በጣም የምትጨናነቅ busy አይነት ሰው ከሆንክ before ችከላ እንደ ቡና ሻይ coca or የሚመችህን ማነቃቂያ መጠቀም ፤ከዛ ብዙ ሰአት አለመቸከል ብዙ ከምትቸክል ጊዜ ከፋፍለህ መቸከል፤ደሞ ስትቸክል don't look ምን ያክል እንደምትቸክል or ምን ያክል እንደቀረህ just ቸክለው by taking shorte note፤ በየማሃሉ ደግሞ take a break ምናምን ተጨናንቀህ አትቸክል ፈታ በል. ☘በጊቢ study ደሞ info እንደ ደምስር በለው በቃ ወሳኝ ነው እሱን እያሳደድክ የlectureሩን የexam አወጣጥ ሀክ እያረግሽ መቸከል ስትቸክል ብዙ ነገር external cover ለማድረግ አትሞክር በቃ handout ካለ እሱ ያለበለዚያ ደብተርህን ጥጥት አርገው....ይመችህ brother ብዙም አተሽን እ ፈታ በልበት ፈጣሪንም እየለመንክ ካለሱ ሚሆን ነገር የለምና🙏
Oct 02, 2021