#በቁጥጥር_ስራ_ውለዋል ከላይ በተያያዘው ቪድዮ ላይ አንዲት ሴትን ሲደበድቡ የነበሩ ሁለት የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል አስታውቀዋል። "በርካታ ዜጎቻችን ልብ የሚሰብር የቪዲዮ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ሲቀባበሉ ተመልክተናል" ያሉት ሚኒስትሯ ፥ " የጀመርነው ተቋማዊ ለውጥ ሀላፊነትን ከነተጠያቂነቱ አጣምሮ የያዘ በመሆኑ በጉዳዩ ላይ ከፌዴራል ፓሊስ አመራሮች ጋር መረጃ ተለዋዉጠናል" ብለዋል። #share @ethiostudents @ethiostudents