#other
እንዴት ናችሁ ? ለእሬቻ አክባሪዎች እንኳን አደረሳችሁ! ልጠይቅ ምፈልገው 👇 ከሃይማኖት አንጻር አሉታዊ አመለካከት አለኝ ለእሬቻ እና እስቲ በብሔርተኝነት አመለካከት ሳይሆን በእውቀት ስለ በአሉ/በዓሉ ንገሩኝ ።
Oct 02, 20213 engagements
እንዴት ናችሁ ? ለእሬቻ አክባሪዎች እንኳን አደረሳችሁ! ልጠይቅ ምፈልገው 👇 ከሃይማኖት አንጻር አሉታዊ አመለካከት አለኝ ለእሬቻ እና እስቲ በብሔርተኝነት አመለካከት ሳይሆን በእውቀት ስለ በአሉ/በዓሉ ንገሩኝ ።
Oct 02, 2021They don't have respect for their culture, they disturb and cry rather than Thanksgiving.
Oct 03, 2021በዚ ሁለት ቀን ከዚ የሚመሳሰል ጥያቄ ስለተጠየቀ በቀላሉ Search አርገህ በስፋት ማግኘት ትችላለህ
Oct 02, 2021Yaw bealu tnx giving day nw fetarin mamesgenu betam tru Hono sale seytan gn bemangnawm neger litekem ychlal
Oct 02, 2021