Anony123468
#beauty
እስኪ ወንዶች ፊታችሁ ንጽትና ጽድት እንዲል እንዴት ነው ምትንከባከቡት.. በየቀኑ ምትቀቡት ወይ ምታረጉት የእንክብካቤ አይነት አለ? ፊቴ ብጉርና ወዝን አጥፍቶ ነጣ እንዲል ምን ላርግ?
Oct 02, 20215 engagements
እስኪ ወንዶች ፊታችሁ ንጽትና ጽድት እንዲል እንዴት ነው ምትንከባከቡት.. በየቀኑ ምትቀቡት ወይ ምታረጉት የእንክብካቤ አይነት አለ? ፊቴ ብጉርና ወዝን አጥፍቶ ነጣ እንዲል ምን ላርግ?
Oct 02, 2021minm alikebam gin tseguren beyekenu or behulet ken ande etatebewalew ena tsegur nitsuh sihon fit yiteral
Oct 02, 2021Eskalaschareh dres it all good .....u can improve it🙇🙇♀
Oct 02, 2021wash daily, kalek rate tekeba ena after 30 mins mnamn tatebew tekur azmud mnamnm arif new
Oct 02, 2021