አንድ ጥያቄ አለኝ ለ መላክት እና ቅዱሳን እየሰገዳችሁ እና እየዘመራችሁ አናመልክም የምትሉት ነገር አይገባኝም አምልኮ ታድያ ምንድነው ከዚ ውቺ አለንዴ please አትሳደቡ በስርአት እንደ #____Yared____ መልሱልኝ
Oct 01, 2021☘ሸበላው ወዳጄ ስሜን ስጠራው ብቅ አልኩኝ ሁሉ ሰላም🙏 👍ጥያቄው እኔንም ሚመለከት ከሆነ😁 አንዲት ነገር ልንገርህ ልክ ነው አምልኮ በመስገድ በዝማሬ ይገለጣል ግን ሁሌም የምነግርህ ጌታ አምላክነቱ የባህሪው ነው በቃ ከሱ ሌላ አምላክ የፈጠረንም ስለለ አምልኮ ለሱ ይደረጋል ወዳጄ ግን ጌታ ለሚወዳቸው በፀጋ የአምላክነቱ ባህሪዎች ተካፋይ ያረገዋል ለምሳሌ አሁን አንተ ስጋ እና ነፍስ ወይም መንፈስ በውስጥህ አለህ እና እኔ ዝቅ ብዬ ባከብርህ አመለኩህ ነው? ግን... አደለም የወደዳቸውን አንተን ሁላ ጌታዬ እንዳከብርህ ይነግረኛል ይሄ ማለት አንተን በፀጋ የአምላክነቱን የባህሪው ተካፋይ ስላደረገህ ነው ወንድሜ ግን በዚ ውስጥ ጌታችን ነው ሚከብረው ሚመለከው አደለም መስገድ ወዳሴ ይቅርና አንተን አመንኩህ ማለት ላንተ ሰገድኩህ ነው ግን ፈጣሪ በፀጋ ስለሰጠህ እና በክቡር ምሳሌው ስለፈጠረህ ነው በመፅሐፍ ብዙ ቦታ አለ አደለም ቅድስናን በፀጋ አምላክ ተደርገው የተሾሙ አሉ ግን ይሄ ሁሉ ከላይ ምናወራ ከአንድ አምላክ ጋር አይገናኝም ለምን የሱ የባህሪው ነው አንተ ባትሰግድለት ባታምነው ባትዘምርለት እሱ አለም ሳይፈጠርም የሚዘመርለት የሚመሰገን የሚታመን ነው ውድ ሸበላው ወዳጄ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
Oct 02, 2021