መፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን ሳትጠቀሙ፣ መፅሐፍ ቅዱስ ቅዱስ ስለመሆኑ ልታስረዱኝ ትችላላቹ? ከአሳማኝ ምክንያት ጋር አስታውሱ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃልና ታሪክ ሳትጠቀሙ?
Oct 01, 2021አንተ የፊልሙን ረእስ እና የፊልሙን ታሪክ ሳትገልጽ ስለዛ ፊልም መግለጽ ትችላለህ ?
Oct 02, 2021መፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን ሳትጠቀሙ፣ መፅሐፍ ቅዱስ ቅዱስ ስለመሆኑ ልታስረዱኝ ትችላላቹ? ከአሳማኝ ምክንያት ጋር አስታውሱ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃልና ታሪክ ሳትጠቀሙ?
Oct 01, 2021አንተ የፊልሙን ረእስ እና የፊልሙን ታሪክ ሳትገልጽ ስለዛ ፊልም መግለጽ ትችላለህ ?
Oct 02, 2021👍
Oct 02, 2021☘የያዘው እኮ የማንም ተረት ተረት ሳይሆን የፈጣሪን ቃል ነው እና ይሄ ብቻ ወደውስጥ ሳይትገባ አይነግርህም ቅዱስ መሆኑን ወንድሜ👍
Oct 02, 2021Moral(helina) is a simple proof everything the bible teaches is what is considered good by anyone including those who don't know it. example the bible teaches us to be forgiving and by moral everyone knows that forgiveness if a good act so Holy means Good and Clean intentions so that Makes the bible Holy. hope u get my point
Oct 02, 2021Even we know the word 'Kidus/Holy' from the Bible. We hadn't been taught in school or we don't know it from reading a magazine. May be you want us to tell you about it by using Logic. But logic is not a standard to measure whether a given text or book or set of beliefs is right or wrong, rather it is used to test consistency within the set of beliefs... on our case the books in the Bible and the text in each Books...As I can't tell you about God without using his attributes/ character in my expression, I can't also tell you about the Bible being inspired apart from one main attribute of God... Because the Bible is the breath of God unto us...that we may have life...
Oct 02, 2021ራስህ እኮ መፀሀፍ ቅዱስ አልክ የተቀደሰ ወይም የተባረከ መፀሀፍ እያልክ ሌላ ቃለ አያስፈልግም
Oct 02, 2021የመፀሐፉ ርፅስ ሰለሆነ? ስሙ ቅዱስ የሆነ ሰውን ቅዱስ ብለን ስለጠራነው አይቀደስም አይደል?
Oct 02, 2021Ante philosopher yetsafewn weym yetenagerewn satitekem philosophin esti gletsilin?
Oct 02, 2021∞?
Oct 02, 2021አንተ የሰው ቋንቋ ሳትጠቀም ሰው መሆንህን ካስረዳኸኝ አስረዳሀለው
Oct 02, 2021😂😂😂😂 You must be a women😂 if i have to explain it to you with out Language you have to see it in person.
Oct 03, 2021😁 የተፃፈው እውነት ነው ብለን እናምናለን የተፃፈው እውነት ደሞ ተራ ነገር አይደለም ብለን እናምናለን ቅዱስ ማለት ልዩ ማለት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ልዩ እውነት ስለሆነ ቅዱስ ነው እንላለን ማለት ነው
Oct 02, 2021