ሠላም ወገን ቸከሷ ከ1 አመት ያማረ የፍቅር ቆይታ በኃላ የሆነ ውሸት አገኘችብኝ እሱንም እኔው ነኝ መዋሸቴን ነግሬ ይቅርታ ያልኳት ከዛ ለ2 ሳምንት ዘጋችኝና እራሷ መልሳ ደወለች ከዛ ማውራት ጀምረን ነበር ነገር ግን ሙዷ እንደድሮው ሊሆን አልቻለም ስጠይቃት ሳወራህ ምንም ምቾት እየተሠማኝ አይደለም አለችኝ በዚህ ከቀጠልን መለያየታችን ነው እንደቀድሟችን ለመሆን ምን ማድረግ ነው የሚጠበቅብኝ ወገን?
Oct 01, 2021ቸከሷ maletk berasu it's not deep relation iko aydel lol first give respect for ur beloved n ur luv n then u will got the solution k
Oct 02, 2021