ሰላም ቤተሰብ ስለጨነቀኝ ነው ምንአልባት experience ካላችሁ or የምታውቁት ነገር ካለ እንድትረዱኝ ነው።ስለምትረዱኝ ከልብ አመሰግናለሁኝ ።graduate ካደረግኩኝ ቆይቻለሁኝ ግን ስራ አላገኘሁኝም ሳልፈልግ ቀርቼ አይደለም ግን በዝምድናና በትውውቅ ነገሩ ሆኖብኝ ነው።በተማርኩበት ባጣም አርፌ አልተቀመጥኩኝም ፅዳት ለመስራት እንኩዋ ፈልጌ ሞክሬ ነበር እንደእድል ሆነብኝና እሱም በትውውቅ ሆነ።እና በየጊዜው ቤተሰብን እያስቸገርኩኝ የtaxi n ለአንዳንድ ወጭዎች መጠየቅ በጣም ነው የደከመኝ ተመርቆ አሁንም የቤተሰብ እጅ መጠበቅ በጣም ይደክማል።እና friendoche ዱባይ የቤት ሰራተኛ ሆኖ መስራቱ እንደሚሻል እየነገሩኝ ነው እና እኔም ልሄድ እያሰብኩኝ ነው ግን ደግሞ ልቤ ይፈራል።በፊት አረብ ሀገር የቤት ሰራተኛ ሆነው ስለሚሰሩ እህቶቻችን መጥፎ ነገሮች ሰምተናል እና የኔ ጥያቄ አሁንም እንደዛ አይነት መጥፎ ነገሮች still አሉ ?dubai እንደሌሎች አረብ ሀገራት መጥፎ ነገር በሀገራችን ሴቶች ላይ ያደርጋሉ? የሀገራችን ህግ አረብ ሀገራት ላሉ ሴቶች ምንያህል concern አለው?
Oct 01, 2021Minim yakil bitichegeri please areb hager atihiji... behiwotish mefred nw eko... andandu edilegna nw serto mimetaw enji arif hager aydelem...✌️
Oct 02, 2021