Tyakeye le krstna emnet teketayoch new. Geta le adam ykrta adrgoletal.kayel wendmu abelen slegedele ykrta tedergoletal way. Yemtawku melsolegn. Please
Oct 01, 2021እኔ ክርስቲያን አይደለሁም (ነበርኩ) የክርስትና እምነት መሰረቱ ይቅርታ እና ምህረት ነዉ እና ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣበት ዋናዉ ዓላማም የሰዉ ልጆችን ከአብ ጋር ለማስታረቅ ነዉ የአዳምን ሀጥያት ለመሻር በመፅሐፍ ቅዱስም ለአዳም ዘሮች በሙሉ ምህረት መደረጉን ይናገራል ስለዚህ ቃዬልም ከአዳም ዘሮች አንዱ ነዉ እና ቃል በቃል የተገለፀበት መንገድ ባይኖርም ይቅርታ እና ምህረት ተደርጎለታል
Oct 02, 2021