hi yehulunm haymanot lyunet ltnegrugn tchlalachu wana wana mileyayubet bota mndn new ye eyandandun haymanot ngerugn
Oct 01, 2021በጭሩ ክርስትና፣ እየሱስ አምላክ ነው፣ ከድንግል ማሪያም ያለ አባት በተዓምር ተወልዶ በሰው ልጅ ሲፈጠር አዳም እና ሄዋን በሰሩት ስህተት ከገነት ተባረው ምድርን ልይ ከሆኑ በኋላ የሰው ልጅ ሀጢያተኛ ሆነ እየሱስም ለሰው ልጅ ሀጢያት ሲል ተሰቀለ እየሱስም ብዙ ተአምራትን ሰርቷል የስጋ ደዌ ህመምተኛን ማዳን አይነስውርን ማዳን የሞተን ሰው ወደ ህይወት መመልስ ኦርቶዶክስ፣ አምላክ በመንፈስ 3 በአካል አንድ ነው ማሪያም ታማልዳለች በእየሱስ ፎቶ ያምናሉ ፎቶው ትክክለኛውን ይገልጣል ሚለውን ማለት ነው ፔንጤ፣ በመስፈስ 3 ሚለው፣ ማሪያም ታማልዳለች፣ ፎቶው ይመስላል ሚለውን አያምኑበትም እና እንደምናየው ብዙ ነብያት አሉ በፔንጤ ሀይማኖት እስልምና፣ እየሱስ (ዒሳ) አልተሰቀለም በእየሱስም ያምናሉ ከድንግል ማሪያም እንደተወለደም ፣ ግን ፈጣሪ ሳይሆን ልክ እንደነ አብረሀም፣ ኑህ፣ ዬሴፍ፣ ሙሴ፣ የፈጣሪ መልእክተኛ ነው፣ ለሰው ልጅ ሲል ተሰቀለ ሚለውንም አይቀበልም አዳም በሰራው ወንጀል የሰው ልጅ ሙሉ ሀጢያት አይወርስም በዘርም አይተላለፍም፣ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው እሱም የሰው ልጅንም ፍጡርንም አይመስልም ለፈጣሪ ቦታም አቅጣጫም እያስፈልገውም ፣ ምክነያቱም እነዙህ ሁሉ ከመፍጠሩ በፊት የነበረ ጌታ ነው እሱም ተለዋዋጭ ጌታ አደለም
Oct 02, 2021