ሰላም ሰዎች!! ይህ ጥያቄ በተለይ ለኦሮሚያ ተወላጆች ነው!ሌሎቻችሁም ተሳተፉ.. 1.የኢሬቻ በአል አከባበር ሀይማኖታዊ ነው?ለማክበር የሚደረጉት ነገሮች ትርጉም ምንድን ነው? 2.የበአሉ አከባበር ከዘረኝነት እና ከተረኝነት አንፃር እንዴት ታዮታላቹ? 3.በአዲስ አበባ ውስጥ በምናየው መልኩ ለማክበር መሞከሩ ፍትሀዊ እና ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላቹ?እንዲሁም የሸገር ህዝብ በዚህ በአል አከባበር ሁኔታ ምን ያስባል ብላችሁ ታስባላቹ? በትህትና ትክክለኛውን ሀሳባችሁን ትሰጡ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ!
Oct 01, 2021Misigana lemakirebi nw ketebale misigana yemikeribilet akal ale mlt nw betedegagami indeminisemaw irecha "amilaki yemimesegenibet nw" yihe amilaki mani nw egiziyabiyer... alah....wayis lela????? misiganaw yemikeribew behibiret bemesebaseb 1 layi betemeretu botawochi ena siriatum bemiyasikedu abatochi enatochi balubet nw ena yihe bahil wayis eminet......
Oct 02, 2021