#religion Question for Christians... with all due respect...Jesus yetesekelebet ena yetesekayebetn meskel lemn tamelkutalachu? Endi beye steyk abzagbaw sew skayun lemastawes new ylugnal... endeza kehone degmo yetecheneferebetn mismar, yemetubetn medosha, askrenu yetekeberebetn botawn hulu ende symbol tetekmachu lmn atamelkum?
Oct 01, 2021😁ንግግርሽ ያስቃል የኔ እህት ከምሬን ነው ☘ቆይ የተዋህዶ ልጅ ፈላስፋ ነው እንዴ የሚያመልከውን የማያውቀው ቆይ ማነው ያመልካሉ ያለህ ሰይጣን መሆን አለበት የሚመለክለት አንድ ንጉስ አለን ስለ መስቀል ብዙ ማታውቀው ነገር እንዳለ ያስታውቃል የተሰቀለበት እኮ አምላክ ነው ደም የፈሰሰበት እኮ የአምላክ ደም ነው የተቸነከረበት አምስቱ ችንካሮች ላይ የፈሰሰው ደም እኮ የአምላክ ነው እና እኛ የምናመልከውን እና ምናከብረውን አናቅም " ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን። " (መዝ.132:7) 👍ስለ ሰገድልነት ነዋ አመለካችውት የምትለው አደለም የተከበረው ደሙ የፈሰሰበት ይቅርና እግሮቹ በቆሙበት ስፍራ ድፍት ብለን እንሰግዳለን 👍መስቀል አደለም symbolኣችን መዳኛችን ነው ቢገባህ አንተ ስትፈጠር በመስቀል አምሳል ነው መስቀል ክርስቶስ ሲመጣ የመጣ የተወለደ አይደለም በሰማይ ያለ የኃይል ነፀብራቅ የድል ጋሻ ነው መስቀልን መለያ ብቻ ሳይሆን ይዘነው ተሸክመነው እንድንከተለው የኛ አምላክ ይነግረናል ግን ለሚጠፉት ሞኝነት ነው
Oct 01, 2021