Bruv2190
#personal
ምን መሰላቹ ትንሽ ከራሴ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፈለኩረ የሆነ ዘወትር ምሄድበት ቦታ ፈለኩ(ማለት አንዳንዴም ከጓደኞቼ ጋር) እና ሀዋሳ ውስጥ ፀጥ ያለ ቦታ ማለት ሰው ብዙ የማይገኝበት እና ሳቢ(ነፋሻማ) የሆነ ቦታ ጠቁሙኝ እስቲ (ወደ አቶቴ or 05, ወይም ወልደአማኑኤል አከባቢ)😇 አመሰግናለሁ 😁
Oct 01, 20212 engagements
ምን መሰላቹ ትንሽ ከራሴ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፈለኩረ የሆነ ዘወትር ምሄድበት ቦታ ፈለኩ(ማለት አንዳንዴም ከጓደኞቼ ጋር) እና ሀዋሳ ውስጥ ፀጥ ያለ ቦታ ማለት ሰው ብዙ የማይገኝበት እና ሳቢ(ነፋሻማ) የሆነ ቦታ ጠቁሙኝ እስቲ (ወደ አቶቴ or 05, ወይም ወልደአማኑኤል አከባቢ)😇 አመሰግናለሁ 😁
Oct 01, 2021ገብርኤል ሂድ ማን ሀሳቦችህ ይሰበሰባሉ
Oct 01, 2021Nah,የሆነ አለ አደል ጫካ or ሜዳ ምናምን
Oct 01, 2021