ሰላም👋 highschool ተማሪ ነኝ እና የትውልድ ስሜ እና አሁን ምጠራበት ስም ይለያያል የልደት certificateኤም በ ትውልድ ስሜ ነው ያለው እና የኔ ጥያቄ 1.ይህ ነገር ከ passport ጋር በተያያዘ የሚፈጥረው ችግር አለ ወይ? 2.ስሜን ወደቀድሞው ብቀይረው የhighschool documentኤ ስሜ ተቀይሮ የሚሠራበት መንገድ አለ ወይ plzz🙏🙏 ስለዚህ ነገር እውቀቱ የላችሁ ልምዳችሁን አጋሩኝ ለትብብራችሁ አመሠግናለሁ🙏
Oct 01, 2021awa passport lemawutat huletum smsh andaynet mehon alebet kalhone mawutat achiym,,,,smshin staskeyri demo yetmron wede kedmo lemekeyer kehone ykeyeral gn aza new betam esun kemaskeyer ye twuldshin maskeyer yshalal esu ykelshal ..bcha maskeyer tchiyaleshi 12 kemefetenshi befit askeyri maskeyer kefelegshi tolo bleshi
Oct 01, 2021