ሰላም የኔ ጥያቄ ለ ክርስትና እምነት ተከታዮች ነው ክርስታን ነበርኩ ግን ውሸት እንደሆነ እየተሰማኝ ነው እየሱስ ጌታ ነው ብላቹ ለምታስቡ(ለምታምኑ)አንድ ህፃን ልጅ በ እናቱ ሆድ ውስጥ እያለ ሚመገበው ምግብ የእናቱን የወር አበባ እንደ ምግብ ሆኖ ነው ከተወለደም ቡሃላ የእናቱን ጡጥ ይጠባል ሲይድግም ምግብ ይበላል ይጠጣል ከበላ ከጠጣ ደግሞ ሽንት ቤት ይገባል እንቅልፉንም ይተኛል እና እንዴት ነው ይሄ ጌታ ሊሆን የቻለው? 2)እየሱስ ጌታ ከሆነ ከ እየሱስ በፊት የነበሩት ህዝቦች ጌታ አልነበራቸውም እንዴ?😂 ምታውቁትን ነገር እንድትነግሩኝ ነው ምፈልገው እንጂ ስድብ እንድትሳደቡ አይደለም ካላወቃቹ አላውቅም በሉ
Oct 01, 2021ለማሾፍ ብለህ ክርስቲያን ነኝ አልክ እንጂ ክርስቲያን አልነበርክም። ለጠየከው ጥያቄ ደግሞ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አንዲ ይሉሃል ሦስት ነገሮች ያስደንቁኛል፦ አባቱ የማይቀድመው ልጅ፤ እናቱን የፈጠረ ልጅ፤ የፈጠራትን የወለደች እናት።
Oct 01, 2021