Hey guys my religion is orthdox and i love my religion but now i'm far to church,i don't want to go,and also i don't want to listen about that & i want to near but i can't what shall i do pls tell me. 10q 4ur answer
Sep 30, 2021ክፉ መንፈስ ነው ወደቤተክርስቲያን እንዳትሄጅ የሚያደርግሽ። ከቻልሽ በርታ ብለሽ 2 ሰባት ተጠመቂ፡ መዝሙሮችን በስልክሽ እየከፈትሽ አድምጪ፡ የተለያዩ የቤ/ን ግሩፖች(ቴሌግራም ውይ ፌስቡክ) ላይ ጆይን አድርገሽ እነሱ የሚለቋቸውን አንብቢ ተከታተይ ይረዳሻል። እና ማታ ማታ ስትተኚ ከቻልሽ ውዳሴ ማርያም ደግመሽ ካልቻልሽ አቡነ ዘበሰማያትን እየጸለይሽ ተኝ ይሄ መናጢ ትቶሽ ይሄዳል
Oct 01, 2021