ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ስጫወት በጣም አሪፍ ነኝ እና ከሩቅ የሚያዩኝ ሰዎች ሴት በተገኘበት ይገደል ሚባል አይነት ሰው ነው ሚያረጉኝ ሲቀርቡኝ ግን ከገመቱኝ ተቃራኒ ነው ምሆነው በጣም አይናፋር ብዙ ማይናገር ምናምን እና ኩራተኛ ምናምን ነው ምመስላቸው even ፊትለፊት የነገረቺኝ ልጅ ሁላ አለች.... እና it's normal እንዴ እንደዚ መሆን እና እኔ ብቻ ነኝ እንደዚ አይነት ሰው ???
Sep 30, 2021Enem lek endatew nw hulem yemelugn ante gn sawoch selyawerut ngr gede ayestek yeraseken life nure lemanem belkem lemelewet atemoker yehe egnanetachen nw
Oct 01, 2021