#religion
ሰላም የ እመቤቴ ልጆች እእ ህልመ ለሊት ከመታን በዋላ ታጥበን መዝገበ ፀሎት ይዘን ፀሎት ማድረስ ይቻላላ
Sep 30, 20214 engagements
ሰላም የ እመቤቴ ልጆች እእ ህልመ ለሊት ከመታን በዋላ ታጥበን መዝገበ ፀሎት ይዘን ፀሎት ማድረስ ይቻላላ
Sep 30, 2021Awo tselot madres tichilaleh ke 24 seat befit betemekides megibatina tsebel metemek new yetekelekelew
Oct 01, 2021Egziabher ymesgen yenate lej😊
Oct 01, 2021Awo ketatebu ychalal
Oct 01, 2021እንደ ህልመ ሌሊቱ ይወሰናል (የሚቻልም የማይቻልም አለው) ምሳሌ ህልመ ሌሊቱ ከቁጥጥእህ ውጪ የሆነ ከሆነ እና ቅስፈት ከሌለበት(ማለትም ካላመነዘርክበት)..... ይቻላል።
Oct 01, 2021