#health
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ጥያቄዬ ሰሞኑን ጠዋት እንደተነሳሁ 5_6 ጊዜ ያስነጥሰኛል ከዛ በተጨማሪ ደግሞ አፍንጫዬን ያፍነኛል እና ሳምንት አልፎኛል አሁንም እንደቀጠለ ነው እስቲ የምታውቁ ካላችሁ🙏🙏🙏🙏
Sep 30, 20215 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ጥያቄዬ ሰሞኑን ጠዋት እንደተነሳሁ 5_6 ጊዜ ያስነጥሰኛል ከዛ በተጨማሪ ደግሞ አፍንጫዬን ያፍነኛል እና ሳምንት አልፎኛል አሁንም እንደቀጠለ ነው እስቲ የምታውቁ ካላችሁ🙏🙏🙏🙏
Sep 30, 2021Mtitegnabet akebabi kagnet kagnet adrg may be👉👟🤧🤥 ena lelam metfo teren
Sep 30, 2021Mnm covid mnamn sayhon ye ayer melewawet new tkus meher wesedna bekelalu dan betam tewat atnesa bird lihon slemichl
Sep 30, 2021Linur endalk adirge Ena mask metekem endatiresa yemir wuch beteley
Sep 30, 2021ዝንጅብል ተጠቀም በሻይ ምናምን ሳይሆን ባዶውን በትንሽ በትንሹ እየቆነጠርክ ምጠጥ (ማለት እኔን እንዳንተ ሲያደርገኝ እንደዚህ ሳደርግ ይተወኛል😌)
Sep 30, 2021Kalhone hospitalm yemibal neger ale
Sep 30, 2021