#other
እንዴት ጥሩ የኢኮኖሚክስ ተማሪ መሆን እችላለው የሁለተኛ አመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ ነኝና ምን አይነት መንገድ ልከተል በስራ መስክ ከባንክ ውጭ ባሉ ቦታዋች ለመግባትና በጥሩ ለመቀጠል ምን ያስፈልገኛል? ይጠቅምሃል ምትሉኝ pdf ካለም አግዙኝ🙏
Sep 30, 20210 engagements

Sep 30, 2021