ሰላም ✋ በዚህ ጊዜ ገና ከ15 አመት ጀምሮ እና 20ዎቹ እድሜ መጀመሪያ ያላችሁ ሰዎች የፍቅር ግንኙነት ውስጥ የምትገቡት ግን የእውነት አበድኩልሽ አፈቀርኩሽ ሞትኩልህ ህይወቴ ነህ ገለመሌ የምትባባሉት ከዛ ሰዉ ጋር በፍቅር ቆይታችሁ ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ስለ መኖር አስባችሁ ታውቃላችሁ ? ለእኔ ሁሉም ተራ የቃላት እና የስሜት ጨዋታ ነዉ የሚመስለኝ 1. Relation መጀመር ግድ የሚመስላችሁ እና ከጓደኞቻችሁ ላለማነስ ብቻ የሚጀመር 2. የተፈላጊነት እና የመወደድ ስሜት ውስጣችሁ ስላለ 3. እንደ እሳት የሚንቀለቀለዉን የወሲብ ጥማት በፍቅር ስም ለመወጣት እና በፍቅር ስም ለመባለግ 4. ራሳችሁን ከሌላ ጋር ስለምታወዳድሩ እና ለመምሰል ስለምትፈልጉ እኔ 21 አመቴ ነዉ ስለ ፍቅር ሳስብ ትልቅ ነገር ነዉ የሚሰማኝ እዚህ የሚጠየቁትን ከፍቅር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ሳይ ግን ፍቅር እጅግ ቀላል እና ጨዋታ ሆኖ እየተሰማኝ ነዉ እንደ እኔ የተሰማችሁ የተገረማችሁ እስቲ ሃሳባችሁን ንገሩኝ!!
Sep 30, 2021Yalkew hulu absolutely true new enem esmamabetalew
Sep 30, 2021