#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ የእህቴ ጉዳይ አሳስቦኛል ምን መሰላችሁ ለ 2 አፍቅረዋታል እሷ ደግሞ አትፈልጋቸውም ብትነግራቸው ሊተዋት አልቻሉም ያው ፍቅርም አይደል በዚ የተነሳ ንዴታምና ቁጡ ሆነለች እንዴት ወደ ቀደመው ጸባይዋ ልመልሳት? እነሱን ሳልጎዳቸው እንዴት ላቆራርጣቸው የእውኑት ምርጥ ልጆች ነበሩ 😞
Sep 29, 20215 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ የእህቴ ጉዳይ አሳስቦኛል ምን መሰላችሁ ለ 2 አፍቅረዋታል እሷ ደግሞ አትፈልጋቸውም ብትነግራቸው ሊተዋት አልቻሉም ያው ፍቅርም አይደል በዚ የተነሳ ንዴታምና ቁጡ ሆነለች እንዴት ወደ ቀደመው ጸባይዋ ልመልሳት? እነሱን ሳልጎዳቸው እንዴት ላቆራርጣቸው የእውኑት ምርጥ ልጆች ነበሩ 😞
Sep 29, 2021😁😁talika atigiba arif lijoch kehonu .... tesfa eskikortu yijenjinu man yakal esuam andun begize bizat tiwedew yihonal
Sep 30, 2021mn agebash mind ur own business!
Sep 30, 2021Kebad new endet 2 sew
Oct 01, 2021እንዴት ላቆራርጣቸው ነው ያለከው ? ሆ ኧረ ተዋቸው እንደፈለጉ ይሁኑ አንተ ምን ጣልቃ አስገባክ
Sep 30, 2021Complete isolation for her from them. N for them, well they should accept it n move on. Takes time n hardwork for them
Sep 30, 2021