#other
ሰላም ብያለው ማሞ ፣ ማሚቴ ፣ ደበበ ፣ ሂሩይ ፣ ገሰሰ ፣ ትርሲት ዘበነ ምን ማለት ነው?
Sep 29, 20214 engagements
ሰላም ብያለው ማሞ ፣ ማሚቴ ፣ ደበበ ፣ ሂሩይ ፣ ገሰሰ ፣ ትርሲት ዘበነ ምን ማለት ነው?
Sep 29, 2021They're Ethiopian names
Sep 30, 2021Zebene malet zebenay kemilew yamargna qal yemexa sihon Begize hidet egna zemenay alnew enji zebenay neber mibalew Slezi zebene malete zemene selexene endemalet new
Sep 30, 2021Mamo kilo nw,mamite mistu zenebe yaw zinab nw leleawn enja
Sep 30, 2021ማሚቴ- ማለት ክፋዬ ማለት ይመስለኛል ደበበ- ማለት ከለለ፣ ጥላ ሆነ ማለት ነው ዘበነ...ያው ከላይ ተመልሷል ትርሲትንም አውቅ ነበር ግን ጠፋብኝ...የግእዝ ቃል ነው። አባካቹ "ማሞ" ን ትርጉሙን የምታውቁ ለኔም አሳውቁን XD
Sep 30, 2021