#relationships
በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች እና በመሀከላችን ክፍተት ተፈትሮ ነበር በዛ ምክንያት እንለያይ ብያት ነገር ግን ለማስተካከል እሞክራለው ብላ ተስማማው ግን አሁንም ምንም ለውጥ አላመጣችም እና ምን ባደርግ ይሻለኛል?
Sep 29, 20216 engagements
በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች እና በመሀከላችን ክፍተት ተፈትሮ ነበር በዛ ምክንያት እንለያይ ብያት ነገር ግን ለማስተካከል እሞክራለው ብላ ተስማማው ግን አሁንም ምንም ለውጥ አላመጣችም እና ምን ባደርግ ይሻለኛል?
Sep 29, 2021ፍቅር ይታገሳል
Sep 30, 2021Fikir hulun tekebilo menor new tekebel beka demo behiwet guza lemastemar mokir
Sep 30, 2021Degmeh anagrat malet astekakelalew blesh nbr gn mnm lewt eyayew adelm yhen yakel eyetageskush yalewt slemewedesh nw..idk bcha bza seat yetesemahen ngr hulu belat tinesh gize setat esua endetekeyer ante madreg yemetechelew ngr kale adergelat eyemokerk endehone asayat esua kelbua kehone kezi hulu tret behuala mekeyer ayaketatem kaltekeyerech gn yane melsehen tagegnaleh
Sep 30, 2021በነገራችን ላይ ማንበብ ጥሩ ነው
Sep 30, 2021ችግራችሁን በደምብ ተወያዩበት
Sep 30, 2021Chgeru mndenew?
Sep 30, 2021