ሰላም ቤተሰብ🙋🏿♂🙋🏿♂ መጥፎ ሰዎች ምን እየበሉ ነው እድሜያቸው እንደዚህ የረዘመላቸው?¿🍽
Sep 29, 2021ere erasachewn endikeyru God gize eyesetachew slehone nw☺️
Sep 30, 2021ሰላም ቤተሰብ🙋🏿♂🙋🏿♂ መጥፎ ሰዎች ምን እየበሉ ነው እድሜያቸው እንደዚህ የረዘመላቸው?¿🍽
Sep 29, 2021ere erasachewn endikeyru God gize eyesetachew slehone nw☺️
Sep 30, 2021😁 tru tyake nw Yaw fetari yemiwedewen adel yemiwesdew ..ena lenesum endikeyeru gize eyesatachewm lihon yechelal
Sep 30, 2021Neger🤣
Sep 30, 2021😂😂
Sep 30, 2021Kemotu Ezam hedew elay yalutin endayaschegiru nw...😁
Sep 30, 2021መጥፎ ስለሆንክ ረዥም ዕድሜ አትኖርም፤ ደግም ስለሆንክ አጭር ዕድሜ አይኖርህም። እግዚአብሔርን፡መፍራት፡ዘመንን፡ታረዝማለች፤የኃጥኣን፡ዕድሜ፡ግን፡ታጥራለች። ምሳ 10፥27 የሚል አለ፥ በተጨማሪን ስለበለሱ ዛፍ ሲያስተምር ደሞ መጥፎ ሰዎች የንሰሐ ዕድሜ እንደሰጣቸው ይናገራል። ስለዚህ ልልህ የፈለግኩት የምትሞተው ፈጣሪ በቅቶሃል ሲልህ ነው።
Sep 30, 2021"፤ ጻድቅ በጽድቁ ሲጠፋ ኀጥእም በክፋቱ እጅግ ዘመን ሲኖር፥ ይህን ሁሉ ከንቱ በሆነ ዘመኔ አየሁ። " (መጽሐፈ መክብብ 7: 15)
Sep 30, 2021መጥፎም ሆንክ ጥሩ ከስጋዊው አለም ቆይታህ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም በላይኛው ቆይታቸው ነው የሚከፍሉት በምድር የሰሩትን
Sep 30, 2021Elay Amets endayasnesu new ezi mikoyut
Sep 30, 2021Egizer cher silehone yeniseha edime yisetachewal leza new edimiyachew mirezimew endimelesu
Sep 30, 2021የሰው መጥፎ የለውም ።
Sep 30, 2021neger
Oct 01, 2021የንስሐ ዘመናቸውን። በሰማይ የሰውን ገንዘብ። በምድር
Sep 30, 2021