#health
ሰላም ሰዎች እዚህ ዶክተር ካለ 1 ጥያቄ አለኝ! እግሬ ላይ የቆዬ(8 year) እጢ አለ እና ሌላ ችግር ሊያመጣ ይችላልን? ድሮ ትንሽ ነበር አሁን ላይ ግን አድጎል
Sep 29, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች እዚህ ዶክተር ካለ 1 ጥያቄ አለኝ! እግሬ ላይ የቆዬ(8 year) እጢ አለ እና ሌላ ችግር ሊያመጣ ይችላልን? ድሮ ትንሽ ነበር አሁን ላይ ግን አድጎል
Sep 29, 2021Wuuuuuuu ere pls let ur self see a doctor plz ere tewu be tena keld yelem
Sep 29, 2021የእጢው አይነት የሚገኝበት ትክክለኛ ቦታ ማለትም ከቆዳ ስር ወይስ ቲሹ ላይ፣ መጠን ካልታወቀ ምንም አይነት የጤና ምክር ለመስጠት ይከብዳል። ግን የምመክርህ ነገር ብዙ ጊዜ ከሰውነት አካል ውጪ የሆነ እጢ ሲቆይ ወደ ካንሰርነት የመቀየር እድልም ይኖረዋል። እናም ጊዜ ሳትሰጥ ወደ ሀኪም ሂድ ቀላል የነበሩ ነገሮች ከጊዜ ብዛት ወደ ማንመልሰው ችግሮች ሊያመጡን ይችላሉ።
Sep 29, 2021Hospital hede metayet alebeh... etiquette min aynet endehone ayetakem woy picture yelehem
Sep 29, 2021