ለሁሉም አባል ለምድን ነው ግን የዚህ ግሩፕ አባለት ጥያቄ ስትጠይቁ እንግሊዘኛውንም አማርኛውንም ድብልቅልቅ የምታደርጉት እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የሆነ ውብ ቋንቋና ፊደል አለ አደለ እንዴ?? ነው ወይስ እርድና እና ስልጣና መስሏችሁ ይሆን?? የአማርኛውን ፊደል ትተን በእንግሊዘኛ ለመተካት የምንሮጠውስ ከቶ ለምን ይሆን?? ለምሳሌ እመጣለሁ ለማለት emetalew. ይላሉ በእውነት ይሄ በጣም ያሳፍራል ወይ ባንድ ፊቱ ሙሉ እንግሊዝኛውን ተናገሩት ቋንቋውን አትበርዙት !!!!!!
Sep 29, 2021Eshi
Sep 30, 2021