LightPike84366.5
#technology
ሰዎች FB , TG ላይ እናም ሌሎች Social Media ላይ Photoዎችን Save ላረግ ስል ወዲያዉኑ የመጥፋት ነገር አለው ፤ Gallery ላይም save አይሆንም ። ከSpace ጋርም የሚያያይዘው ነገር የለም ። እናም Pls ብትተባበሩኝ?✌️
Sep 29, 20212 engagements
ሰዎች FB , TG ላይ እናም ሌሎች Social Media ላይ Photoዎችን Save ላረግ ስል ወዲያዉኑ የመጥፋት ነገር አለው ፤ Gallery ላይም save አይሆንም ። ከSpace ጋርም የሚያያይዘው ነገር የለም ። እናም Pls ብትተባበሩኝ?✌️
Sep 29, 2021Slkun update adrgew may be fix liyaderglk ychlal
Sep 29, 2021Eshi
Sep 29, 2021