⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ Guys, Do you think it is fair? ኦነግ ሸኔን እየመራ ያን ሁሉ የንፁሀንን ነፍስ የበላው ይሄ ሰው በላ ሰላማዊ ትግልን ተቀላቅሏል ተብሎ ትንሽ ስልጣን ቢጤ ተሰጥቶታል አሉ። በቃ ፍትህ እንደዚህ ነው?😭😭 በዚህ አይነትማ ጌታቸውንም በዚህ መልኩ ነው ሚቀበሉት
Sep 29, 2021ምን ጠብቀህ ነበር ነፍጠኛን ሰበርነው ካለ ግለሰብ እና ይህንን በአደባባይ ብሎ ጎሽ በርታ ካለ ፓርቲ ወዳጄ 😂😂
Sep 29, 2021