ጥያቄ ወንድም ላላችሁ ሴቶች እና እህት ላላችሁ ወንዶች ብቻ! ለሴቶች ፦ ወንድማችሁ ከሴት ጋር እፊታቹ ቢጀናጀን (በስልክም ቢሆን) ለወንዶች ፦ እህታቹ ከወንድ ጋር ፊታቹ ብትጀናጀን (በስልክም ቢሆን) ምን አይነት ስሜት ሊሰማችሁ ይችላል? እስቲ ሳንደባበቅ ተናገሩ Please ሰዎች ሁላችሁም ተሳተፉ
Sep 29, 2021lisemagn yemichlew dimts bcha nw🤷♂
Sep 29, 2021