#music
ሰላም✋ ለፍቅረኛዬ ልዘፍንላት የምችለውን አሪፍ ሙዚቃ ጠቁሙኝ/ላኩልኝ ማሳሰቢያ:- ፍቅር ከጀመርን ገና 1 ወር አካባቢ ነው - በራሴ ድምፅ ለመዝፈን የሚመቸኝ ቢሆን ይመረጣል - የድሮ መዚቃ ቢሆን ደሞ በጣም ይበረጣል 🙏አመሰግናለሁ
Sep 29, 202113 engagements
ሰላም✋ ለፍቅረኛዬ ልዘፍንላት የምችለውን አሪፍ ሙዚቃ ጠቁሙኝ/ላኩልኝ ማሳሰቢያ:- ፍቅር ከጀመርን ገና 1 ወር አካባቢ ነው - በራሴ ድምፅ ለመዝፈን የሚመቸኝ ቢሆን ይመረጣል - የድሮ መዚቃ ቢሆን ደሞ በጣም ይበረጣል 🙏አመሰግናለሁ
Sep 29, 2021የኔ ቆንጆ ኑሪ የሚለውን ዝፈንላት 😂 ገና በ ወር ካልዘፈንኩ ካልክ የዛሬ ዓመት አልበም እንጠብቃለን
Sep 29, 2021😳😂keminew (cuba🙈)
Sep 29, 2021😂😂😂😂
Sep 29, 2021Yene bicha weba milewen
Sep 29, 2021@musica_hiwote ❤️
Feqrye....... Wye wye yemilwen aberachu zefenu
Sep 29, 2021Ya hime nigst by buzuahehu Demissie its good one
Sep 29, 2021Teddy lambadina
Sep 29, 2021